Δευτέρα 15 Ιουνίου 2020

"ክርስቶስ ተነስቷል!" - "ልጄ በዚህች ሌሊት ሰማያት ተውበዋል"



ጸሐፊ፡ ፓቭሎስ ኒርቫናስ
በ"ኔ ኤስቲያ" ጋዜጣ ላይ የታተመ: አቴንስ 24/11/1937.
ምንጭ: http://genesis.ee.auth.gr/dimakis/neaest/Neaestia.html

** ጽሑፉ በአማርኛ በትንሹ ተስተካክሏል


ከብዙ ዓመታት በፊት  በትንሽዋ ተራራማ መንደር በፔሎፖኒሶስ የፋሲካንና የትንሣኤ በዓላት ለማክበር በተገኘሁበት ጊዜ በተዘረጋ ክንዳቸው የተለኮሰ የፋሲካ ሻማን የትንሣኤውን የሌሊት ሰማይ ወደ አስዋቡት ከዋክብት ከፍ አድርገው የያዙ አንድ በዕድሜ የገፉ የመንደሩን ነዋሪ ተመለከትሁ፡፡ አረጋዊውም እኔን የሚያናግሩ በሚመስል ሁኔታ በለሆሳስ "ልጄ በዚህች ሌሊት ሰማያት ተውበዋል" ሲሉ ሰማሁዋቸው፡፡ 

እኒያ ቅን የመንደሩ ነዋሪ እጅግ ጥልቅ ትርጉም ያለውን የክርስትናን ተአምር በነዚያ አጭር  ቃላት ውስጥ ቅልብጭ አድርገው አስቀምጠውታል፡፡ ታላቁ የክርስትና ተአምር ትንሣኤ ባይኖር ኖሮ ሰማያት ለብዙዎች የአስፈሪውና ለኃጢአት ሁሉ ቅጣትን የሚያመጣው አምላክ ማደርያ ብቻ መስለው በቀሩ ነበር፡፡ 

ወደ ሰማይ ከፍ ያለችው የአረጋዊው ሻማ ለሚብልጨለጩት ከዋክብት ሰላምታ የምትሰጥ የምትመስልበት ያ ጸጥ ያለው የጸደይ ሌሊት በእውነትም ሰማያት የተዋቡበት ይመስላል፡፡ ሰማያት ከዚህ በኋላ ለሕዝቦቹ የማይታወቅና ሩቅ በሆነው አስፈሪ መንበሩ ላይ የተቀመጠ አምላክ ማደርያ መስለው መታየታቸው ቀርቷል፡፡ አሁን ፍቅሩን የገለጠ፣ የሰው ልጅ የተሰቃየውን ስቃይ ሁሉ የተሰቃየ፣ የዓለምን ኢፍትሐዊነት የቀመሰ፣ ሁሉንም ዓይነት መከራ የተመለከተና ስለ ሁሉም ዓይነት ክፋት ዋጋን የከፈለ አምላክ ማደርያ ናቸው፡፡ እርሱ ጥቃት ደርሶበታል፣ ተሹፎበታል፣ ተተፍቶበታል፣ እንደ ክፉ ወንጀለኛ ታስሮ በጎዳና መሬት ለመሬት ተጎትቷል፣ ተሰቅሏል፡፡ ተርቧል፣ ተጠምቷል፣ አስፈሪውን ሞትንም ሞቷል፡፡ ያልታመመው ሕመም ያልደረሰበት ስቃይ ያላሳለፈው መከራ የለም፡፡ ሰው በዚህ ምድር ሊጠጣ የሚችለውን መራራ መጠጥ ጠጥቷል፡፡ ከዛም ልክ እንደዚህ ባለች ሌሊት ወደ ሰማያት አርጎ ይገዛና በዓለም ሁሉ ይፈርድ ዘንድ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል፡፡ ታዲያ አሁን ቀላያትን ፍጹም የሆነ መልካምነት ከቧቸዋልና ሰማያት እንደምን አይዋቡ!

አረጋዊው ‹ከእንግዲህ ወዲህ ኃጥእ ለምን በፍርሃት ይርበተበታል?› ብለው ሳያስቡ አልቀሩም፡፡ ‹ያ ዘማዊቷን ሴት፣ በግራ የተሰቀለውን ፈያታዊ ዘየማንን እና የሰቀሉት ሳይቀር የማረው አሁንም በሰማያት ሆኖ የኃጥኡን የንስሓ እንባ ተመልክቶ ይምረዋል፡፡ የታመመ ሰው ለምን ተስፋ ይቆርጣል? ያ ዐይነ ሥውራንን እና አካለ ስንኩላንን የፈወሰው ከላይ ሆኖ ያያል ይፈውሰዋልም፡፡ ደሀውና የተበደለው ለምን ቅሬታ ይሰማዋል? በምድር ሳለ የተራበውና የተጠማው ይመለከተዋል ያዝንለታልም፡፡ እናትስ ለምን ስለልጇ ትጨነቃለች? የእናትነትን መከራን የምታውቅ፣ ዓለማትን ሁሉ ከሚገዛው ልጇ ለተጨነቁት ምሕረትን የምትለምን አዛኝ እናት በሰማያት አለች፡፡ ወደ ሞት የተቃረበውስ ከሞት የተነሣ ለምን ይፈራል? እንደማንኛውም ነፍስ ለእርሱም ትንሣኤ አለለት…›

በእርግጥም ሰማያት በዚያ የጸደይ ሌሊት የተዋቡ ነበሩ፤ የአረጋዊው ሻማም ወደነዛ ከዋክብት የተነሣው ለሰላምታና ለምስጋና ነበረ፡፡  

‹ክርስቶስ ተነሥቷል አባቴ›

‹እርሱ አማላክም ጌታም ነው ልጄ›


ዝግጅት በ: ጋ. እ.


መሠረታዊ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ - ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ሰብእ

ዝግጅት በ: ሮ. ኢ.፣ ኤ. ገ.
 
**በዚህ ጽሑፍ ላይ የተጠቀሱት የቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስና የእኅቱ የቅድስት ማቅሪና በግሪክ የተጻፉ ትምህርቶች ከተለመዱት የግሪክ ጽሑፎች በጥቂቱ ውስብስብ ስለሆኑ ወደ አማርኛ መተርጎሙን በተወሰነ ፈታኝ አድርገውታል። በትርጉሙ ሥራ ላይ የተቻለንን ያደረግን ሲሆን ለማጣቀሻ ይሆን ዘንድ ዋናውን ግሪክና የእንግሊዝኛ ትርጉማችንን አያይዘናል።

ከኦርቶዶክሳዊ ትውፊት እንደምንረዳው ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ቅዱሳት መጻሕፍትን በቀጥታ ንባብ ወይም በትርጓሜ ብቻ ከመረዳት ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ እገዛ እንደ እግዚአብሔር ሕግ ከመኖር የሕይወት ልምምድ[1]፣ ሰው ተኮር ከሆነ የአብርሆት ሂደት እና ከሱታፌ አምላክ (‘θέωσις’; theosis)[2] የመነጨ ነው፡፡ የእውነት መንፈስ የመራቸው የቤተክርስቲያን ቅዱሳን አባቶች ትምህርት እና ሕይወትም እንደ ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ቅቡል የሆኑበት ይሄ የሕይወት ልምምድ አብዛኛውን የቤተክርስቲያኗን ትውፊት ቅርጽ ያስያዘ ነው፡፡ ይሄም አማኞችን ስለ ኦርቶዶክሳዊ ንቃተ ሕሊና (‘φρόνημα’; phronema)[3] ያም ማለት ከጥንት ጀምሮ በቅዱሳን የሕይወት ልምምድ ላይ ስለተመሠረተ ኦርቶዶክሳዊ አስተሳሰብ እንዲናገሩ ያስችላቸዋል፡፡ ቅዱሳን ምንም ስንኳ በተለያዩ ዘመናት ላይ የነበሩ ቢሆኑም የነገረ መለኮት ግንዛቤ በጸሎት እና ከእግዚአብሔር ጋር በሚኖር ኅብረት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ ሁሉም ተመሳሳይ የሆነ ነገረ መለኮታዊ ግንዛቤ ነበራቸው፡፡ ስለዚህ ቅዱሳን በስብእናቸውም ሆነ በአኗኗር ሁኔታቸው ቢለያዩም ተመሳሳይ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ ንቃተ ሕሊና ነበራቸው፡፡ ይሄን ስንል ግን ቅዱሳን ሰዎች ፈጽመው አይሳሳቱም ማለታችን አይደለም፤ ሰው እንደመሆናቸውም ሰዋዊ ጠባያቸው ተጽእኖ ሊያደርግባቸው የሚችልበት ዕድል ይኖራል፡፡ 
አንዳንድ ሃይማኖታዊ ርእሰ ጉዳዮች በአባቶች እና እናቶች በጥልቀትና በብዛት የተዳሰሱ ቢሆንም ብዙም ያልተነገረባቸው ርእሰ ጉዳዮችም አሉ፤ ነፍስ ወደ መኖር እንዴት ነው የምትመጣው የሚለውንና ባሕርየ ልቡና እንዴት ያለ ነው[4] የሚለውን እንደምሳሌ መውሰድ ይቻላል፡፡ ይሄ የሚሆነው አምላካዊ አሠራር (ኦይኮኖሚኣ)[5] ምክንያት ሊሆን ይችላል ያም ማለት አንዳንድ ጉዳዮች መለኮታዊ ምሥጢርን በአግባቡ መግለጽ በማይችለው በሰው ቋንቋ ቢገለጡ ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ሊያመዝን ስለሚችል ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ቅዱሳኑ የነገረ መለኮት ሊቃውንት አንዳንድ ርእሶችን ሳያነሡአቸው የቀሩት በወቅቱ ከነበረው ማኅበረሰብ አንጻር አስፈላጊ ስላልመሰላቸው ሊሆን ይችላል፡፡ ወይም ደግሞ አንዳንድ ቅዱሳን ብቻ ሌሎች ቅዱሳን ዝምታን የመረጡባቸውን አንዳንድ ርእሰ ጉዳዮች እጅግ በጥልቀት በመመልከታቸው ምክንያት  ሊሆን ይችላል፡፡ በአንጻሩ እንደ የሥጋና ነፍስ አብሮ መኖር እና ይሄ ከሱታፌ አምላክ ጋር ያለውን ቁርኝትን የሚያወሱ እና ሌሎች አያሌ ጉዳዮች ደግሞ በብዛትና በግልጽ የተዳሰሱ ናቸው፡፡ ከዚህ በመቀጠል ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ከሐዋርያት ትምህርትና ከአባቶች ትርጓሜ በመነሣት ስለ ሥነ ሰብእ የምታስተምረውን ትምህርት እናቀርባለን፡፡ 
        
የኦርቶዶክሳዊ ሥነ ሰብእ ማብራርያ
ኦርቶዶክሳዊው ትውፊት እግዚአብሔር ሰውን (ወንድና ሴትን) በመልኩና በአምሳሉ እንደፈጠረው ያስተምራል፡፡[6] ‹መልክ› ለሁሉ የተሰጠ መለኮታዊ ስጦታ ሲሆን ‹አምሳል› ግን ነጻ ፍጥረት የሆነውን የሰውን ልጅ ሱታፌ የሚፈልግ ነው፡፡ የመጀመርያዎቹ ጥንዶች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተላለፋቸውና ሰው በመውደቁ ምክንያት የሰው ልጅ እግዚአብሔርን የመምሰል ሂደት እንዳይፈጸምለት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በውድቀቱ ምክንያትም ከእግዚአብሔር ጋር የነበረው ኅብረት ተቋረጠ የሰውም እውቀት የተዳፈነ ሆነ፡፡ ከዛ ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጅ ለሞት ብቻ ሳይሆን ለሥጋ ፍትወታት ሁሉ የተገዛ ሆነ።
የኒሳው ጳጳስ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ‹ስለ ሰው አፈጣጠር› (ΠΕΡΙ ΚΑΤΑΣΚΕΥΗΣ ΑΝΘΡΩΠΟΥ) ባስተማረው ትምህርቱ የሰው በእግዚአብሔር መልክ መፈጠር ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚመሳሰልባቸው (በጸጋ ከእግዚአብሔር ያገኛቸው) ባሕርያት እንዲኖሩት መሆን ማለት ሲሆን እግዚአብሔርን የመምስል ሂደት ሳይፈጸምለት መቅረት ደግሞ በሌላ በኩል ሰው ከእግዚአብሔር መራቁንና መለየቱን የሚናገር ነው ይላል፡፡[7] እንደ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ከሆነ ከሰው ውስጥ ለመለኮታዊ ባሕርይ ቅርብ የሆነችው የማትሞተውና የማትጠፋው ሰው ሁሉ በተፈጥሮ ገንዘብ የሚያደርጋት ለባዊት የሆነችው ነፍስ ናት፡፡ ምንም ስንኳ ነፍሳችን ካልተፈጠረውና ውላጤ ከማይስማማው ከመለኮት ባሕርይ በተቃራኒ የተፈጠረችና ውላጤ የሚስማማት ብትሆንም ኢ-ቁሳዊነትን፣ ኢ-መዋቲነትን እና ለባዊነትን በጸጋ ገንዘብ አድርጋለች፡፡ ይህም ነፍስን ለባዊ ካልሆነው ይልቅስ ሟችና ጠፊ ከሆነው ከግዙፉ ሥጋ የበላይ ያደርጋታል፡፡ ነገር ግን ይህች ማእከሏን ልብን ያደረገች ረቂቅ የሆነች ነፍሳችን ያለ ሥጋ ነገሮችን ለመረዳት (በስሜት ሕዋሳት) እና ምላሽ ለመስጠት (በእንቅስቃሴ ወይም በድርጊት) አይቻላትም፡፡ የሥጋ አካላት በደንብ ካልጠነከሩ ወይም ጉዳት ከደረሰባቸው የነፍስ ግብረ ባሕርይዋ የሆኑ ነገሮች ሁሉ በምልአት መገለጥ አይችሉም፡፡ ይህ በልቡና እና በአካል መካከል ያለ ተዋሕዶ[8] እንደ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ከሆነ በቃላት የማይገለጽ ነው፡
ነገር ግን በልቡና[9] እና በአካል መካከል ያለው ተዋሕዶ ልንናገረውና ልንረዳው የማንችለው ነው ፤ በውስጡ በመሆን ያይደለ (ግዙፍ ያልሆነ ነገር ግዙፍ በሆነ ነገር አይያዝምና) ከውጪ ሆኖ በመክበብም ያይደለ (ግዙፍ ያልሆነ ነገር ማቀፍ [መጠቅለል] አይችልምና) ነገር ግን ለመረዳትና ለመግለጽ በማይቻል መንገድ ልቡናችን ባሕርይአችንን ስለሚዋሐድ በመተከል (ጠብቆ ይነበብ) ወይም በመጠቅለል ሳይሆን ልናስበውና ልንናገረው በማንችለው መንገድ ከውስጥም አለ ደግሞም በውጭ ይከባል ተብሎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ ተፈጥሮ በራሷ መንገድ ስትጓዝ ልቡናም እንዲሁ እንደሚያደርግ፤ ነገር ግን ተፈጥሮ በአጋጣሚ ከአነዋወሯ ብትናጠብ የአእምሮ እንቅስቃሴም እንዲሁ እንደሚደናቀፍ ከማወቃችን በቀር እንዴት እንደሚሆን አናውቅም፡፡[10]   
ነፍስና ሥጋ የተዋሐዱ ብቻ ሳይሆኑ ያለመቀዳደም በአንድ ጊዜ የሚገኙ ጭምር ናቸው፡፡ ይሄ ዐሳብ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ለዕረፍተ ሥጋ ከተቃረበችው እኅቱ ከቅድስት ማቅሪና ጋር ባደረገውና እርሷ በፍልስፍናው ዓለም በዘመኑ ነፍስ ከሥጋ ጋር ያለውን ግኙነት በተመለከተ እውነት ተብለው የሚወሰዱ አያሌ እሳቤዎችን ሐሰተኝነት በቀላሉ ባጋለጠችበት ውይይት ላይ ግልጽ በሆነ ሁኔታ አጽንኦት ተሰጥቶታል፡፡ ቅድስት ማቅሪና ርቱዕ በሆነ አንደበት ይህንን ስታብራራ፡
እንደገናም በሌላ በኩል ማገናዘብ የሚችል ማንኛውም ሰው ነፍስ ከሥጋ ዘግይታ ተገኝታለች ያም ማለት የሥጋ ቅርጽ መያዝ ይቀድማታል ብሎ አያስብም ምክንያቱም ሁሉም ሰው በራሱ ማየት እንደሚችለው ግዑዝ የሆነ ወይም ነፍስ የሌለው ነገር ሊንቀሳቀስ ወይም አካላዊ ዕድገት ሊኖረው አይችልም፤ በማኅጸን ያለ ፅንስ ደግሞ እንደሚያድግም በማኅጸን ውስጥም እንደሚንቀሳቀስም ጥርጥር የለውም፡፡ ከዚህ በመነሣት የነፍስና የሥጋ የህልውናቸው መጀመሪያ ተመሳሳይ ቅጽበት መሆኑን ልንገነዘብ ይገባል፡፡ ልክ መሬት ከገበሬ ችግኝን ተቀብሎ ለችግኙ ዕድገት የሚያስፈልገውን ሁኔታ አመቻችቶ ዛፍ እንደሚያበቅል፤ ነገር ግን ችግኙ የማደግ ኃይልን ከመሬቱ ሳይሆን ከተፈጥሮ እንዲያገኘው ሁሉ በተመሳሳይ ሁኔታ ያ ሰውን ለማስገኝት በሰው ውስጥ የሚተከለውም ሕይወት ካለው በመገኘቱ ሕይወት ያለው ሲሆን በተመቻቸለት ሁኔታ በተፈጥሮ ባገኘው ኃይል በራሱ የሚያድግ ነው፡፡[11] ትላለች፡፡
ይህ ምላሽ እንደሚያረጋግጠው ስለ ነፍስና ሥጋ ሊኖረን የሚገባው መረዳት ሁለቱም እኩል በተመሳሳይ ቅጽበት እንደሚገኙ ነው፡፡ በተጨማሪም በሕይወት ያለ የሰው አካል የማደግ ተፈጥሮአዊ ጸጋ ተሰጥቶታል ይሄም ነፍስ ባሕሪዋን ሙሉ በሙሉ ትገልጽ ዘንድ አስፈላጊ ነው፡፡ በተያያዥም የልዮኑ ጳጳስ ቅዱስ ሄሬኔዎስ ምንም ስንኳ ሥጋ ራሱ ዝግ ብሎ ነፍስንም የሚያዘገያት ቢሆንም ለግብረ ባሕርይዋ መሣርያ የሚሆናት ግን እርሱ ነው ይላል፡፡[12]
ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት በእግዚአብሔር መልክና አምሳል መፈጠር ለእያንዳንዱ ሰብአዊ ፍጥረት በእግዚአብሔር ጸጋና ከመለኮታዊ ባሕርይ ተካፋይ (ሱታፌ አምላክ) በመሆን ከወደቀው ሰዋዊ ባሕርይ ሊሻገር የሚችልበትን ችሎታ እንደሚያጎናጽፈው ይረዳል፡፡ ይህ ጸጋ የሚገኘውም ራሷ ክርስቶስ በሆነላት በቤተክርስቲያን አካል ኅብረት ማድረግ በሚገኝባቸው ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በመካፈል እና ራስን በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ በነፍስም በሥጋም በኦርቶዶክሳዊ ሥነ ምግባራት በማነጽ ነው፡፡ አንድ ሰው በዚህ መንገድ (ሂደት) ውስት ሲያልፍ በነፍሱ ያለ (በተፈጥሮ በጸጋ የተገኘ) መለኮታዊ ባሕርይ ይጠነክራል፣ ሥጋውም ከፍትወታት ይነጻል፡፡ በተጨማሪም ልቡና ከእግዚአብሔር ጋር በሚያደርገው ኅብረት አብርሆትን ገንዘብ እያደረገ ሲመጣ አእምሮውም (‘διάνοια’; dianoia) ብሩህ ይሆናል ይሄም ተፈጥሮአዊ ከሆነው የመረዳት ዐቅም በመሻገር መለኮታዊ የሆነውን ጥበብ መረዳት የሚችልበትን ጸጋ ያጎናጽፈዋል፡፡          


[1] ዮሐ 14፡15-21
[2] ይህም በአንጽሆተ ልብ፣ በአብርሆተ ልቡና እና ከመለኮት ባሕርይ ተካፋይ በመሆን ደረጃዎች ወደ ቅድስና ሕይወት የሚደረግ ጉዞን ያመለክታል፡፡ ነገረ ልቡናዊ ነገረ መለኮትም ከዚሁ የሚመነጭ ነው፡፡
[3] ፍሮኒማ የሚለው ቃል ‹ንቃተ ሕሊና› የሚል ትርጉምን ሊይዝ ይችላል፡፡ የግሪኩ ቃል እንደሚገልጸው ከሆነ ፍሮኒማ ኦርቶዶክሳዊ እምነትን በተግባር ከመኖር የሚመነጭ እይታ ነው፡፡
[4] ΠΕΡΙ ΚΑΤΑΣΚΕΥΗΣ ΑΝΘΡΩΠΟΥ, Γρηγορίου Νύσσης, Άπαντα τόμος 5, σειρά: “Έλληνες Πατέρες της Εκκλησίας” αρ. 91 (Θεσσαλονίκη, 1987), σελ. 70.
[5] አንዳንድ ነገሮች ከኦርቶዶክሳዊ እሳቤዋች አንጻር ልክ ባይመስሉም የማይታይ መንፈሳዊ ጥቅም እንድናገኝባቸውና በዋናነትም ለድኅነታችን ሲባል ለጊዜው ሊፈቀዱ ይችላሉ፡፡ ይሄም አምላካዊ አሠራር (ኦይኮኖሚያ) በመባል ይታወቃል፡፡
[7] ΠΕΡΙ ΚΑΤΑΣΚΕΥΗΣ ΑΝΘΡΩΠΟΥ, Γρηγορίου Νύσσης, Άπαντα τόμος 5, σειρά: “Έλληνες Πατέρες της
Εκκλησίας” αρ. 91 (Θεσσαλονίκη, 1987), σελ. 113-127.
[8] ቅዱስ ጎርጎርዮስ የተጠቀመው ቃል ኪኖኒያ (‘κοινωνία’) ሲሆን ያም የሥጋና የነፍስ ተዋሕዶን የሚገልጽ ቃል ነው። ተዋሕዶ ኤኖሲስም ኪኖኒያም የሚሉትን ቃላት የሚተረጉም ሲሆን እዚህ ጋ የተጠቀምነው የሥጋና የነፍስ ተዋሕዶን ለመግለጽ የገባ ነው።
[9] ልቡና የነፍስ ግብረ ባሕርይዋ፣ የነፍስ ዓይኗ ነው፡፡
[10] « Ή  δε  τού νου  πρoς τo  σωματικόν  κοινωνία  άφραστόν τε  και  άνεπινόητον  την  συνάφειαν  έχει,  ούτε  έντoς  ουσα  (ούτε γάρ  έγκρατεΐται  σώματι  τδο  άσώματον),  ούτε έκτος περιέχουσα (ού γάρ περιλαμβάνει  τι  τά  άσώματα) άλλα  κατά  τινα  τρόπον άμήχανόν  τε  και  άκατανόητον  έγγίζων  ό  νους  τη  φύσει  και προσαπτόμενος,  και  έν  αύτή  και  περί  αύτήν  θεωρείται,  ούτε έγκαθήμενος  ούτε  περιπτυσσόμενος.  ’Αλλά  πώς,  ούκ  έστιν  είπεΐν  ή νοήσαι,  πλήν οτι  κατά τδν ίδιον αύτής είρμον εύοδουμέ-νης τής φύσεως, και ό νους ένεργος γίνεται' εί δέ τι πλημμέλημαπερί ταύτην συμπέσοι,  σκάζει κατ’ έκεϊνο και τής διανοίας ή κίνησις.» ΠΕΡΙ ΚΑΤΑΣΚΕΥΗΣ ΑΝΘΡΩΠΟΥ, Γρηγορίου Νύσσης, Άπαντα τόμος 5, σειρά: “Έλληνες Πατέρες της Εκκλησίας” αρ. 91 (Θεσσαλονίκη, 1987), σελ. 110. በእንግሊዝኛ አንድ ተርጉም: “However, the communion of the nous with the bodily has an ineffable and inconceivable coherence by neither being within it (because the incorporeal cannot be held within a body), nor by containing it externally (because the incorporeal cannot contain anything), but the nous, when approaching and attaching to it (the bodily) by nature in a certain undevised and incomprehensible way, is regarded as both within it and around it –neither seated within it nor wrapped around it. But how (this is so), cannot be expressed or comprehended, except that when nature advances according to its own rhythm, the nous is also activated; and if a certain fault coincides with it,  then the movement of the intellect falters respectively.”
[11] «Ἀλλὰ μὴν ἐφυστερίζειν τὰς ψυχὰς τὴν γένεσιν, καὶ νεωτέρας τῆς τῶν σωμάτων εἶναι συμπλάσεως, οὐδεὶς ἂν τῶν εὖ φρονούντων ὑπονοήσειεν, φανεροῦ πᾶσιν ὄντος ὅτι οὐδὲν τῶν ἀψύχων κινητικήν τε καὶ αὐξητικὴν ἐν ἑαυτῷ δύναμιν ἔχει. Τῶν δ᾿ ἐν νηδύϊ ἐντρεφομένων, οὔτε ἡ αὔξησις, οὔτε ἡ τοπικὴ κίνησίς ἐστινἀμφίβολος. Λείπεται οὖν μίαν καὶ τὴν αὐτὴν ψυχῆς τε καὶ σώματος ἀρχὴν τῆς  συστάσεως οἴεσθαι. Καὶ ὥσπερ τῆς ῥίζης τὴν ἀποσπάδα λαβοῦσα παρὰ τῶν γεηπόνων ἡ γῆ δένδρον ἐποίησεν, οὐκ αὐτὴ τὴν αὐξητικὴν ἐνθεῖσα τῷ τρεφομένῳ δύναμιν, ἀλλὰ μόνον τὰς πρὸς τὴν αὔξησιν  ἀφορμὰς ἐνιεῖσα τῷ ἐκκειμένῳ, οὕτω φαμὲν, καὶ τὸ ἐκ τοῦ ἀνθρώπου ἀποσπώμενον πρὸς ἀνθρώπου φυτείαν, καὶ αὐτὸ τρόπον τινὰ ζῶον εἶναι ἐξ ἐμψύχου ἔμψυχον, ἐκ τρεφομένου τρεφόμενον.» ΠΕΡΙ ΨΥΧΗΣ ΚΑΙ ΑΝΑΣΤΑΣΕΩΣ Ο ΛΟΓΟΣ Ο ΛΕΓΟΜΕΝΟΣ ΤΑ  ΜΑΚΡΙΝΙΑ, Γρηγορίου Νύσσης, Άπαντα τόμος 5, σειρά: “Έλληνες Πατέρες της Εκκλησίας” αρ. 91 (Θεσσαλονίκη, 1987), σελ. 342-344. በእንግሊዝኛ አንድ ትርጉም: “But no-one who is right-minded would suggest/propose a subsequent genesis of souls and consider that it is more recent than the co-fashioning of bodies, given that it is obvious to everyone that none of the soul-less things has kinetic and incremental power within itself. As for those nurtured within the womb, neither the increment nor the local movement is doubted. It remains therefore that we must think that the point of commencement of existence is one and the same for body and soul. And just as the earth receives from the agriculturist an offshoot from the root and creates a tree but does not insert that incremental power within the offshoot being nurtured, except only the causes for increment residing within that segment, thus we say that likewise what is extracted from a human for planting a human, it too is human/animate, and is a living thing from a living thing, nurtured by that which was nurtured.”
[12]  Αγίου Ειρηναίου (Β Αιώνας), Έλεγχος και ανατροπή τής ψευδωνύμου γνώσεως, Βιβλίο 2ο, λγ: 4 - λδ: 1. 

Κυριακή 14 Ιουνίου 2020

"The Story of Guatemalan Orthodoxy" — Keynote Presentation at 2019 Team Chicago Banquet


Mayan Orthodoxy

The members of St. John the Baptist Greek Orthodox Church in Des Plaines, IL, recently hosted a banquet focused on the Orthodox mission in Guatemala, which is under the omophorion of His Eminence Athenagoras of Mexico. This banquet was organized by Mission Team Chicago in support of the Orthodox Christian Mission Center (OCMC) and the missionaries working in Guatemala. I was invited to give the keynote presentation, which was called “One in Christ: the Story of Guatemalan Orthodoxy.” Over 300 people came, and it was such a blessing for me to be present with so many people who are answering their Christian calling to support and participate in mission work. As Christ commands, we all must “go and make disciples of all nations” (Matthew 28).
The event was recorded and is available online. You can watch my presentation on Youtube, or view it below in this video player:


Please continue to pray for all of us who work in the mission field, offering special prayers for our hierarch Athenagoras who cares for an extensive metropolis that includes Mexico and Guatemala, all of Central America and the Caribbean, as well as Colombia and Venezuela. Please also pray for our vicar, Archimandrite Fr. Evangelios, and the other Guatemalan clergy: Fr. Mihail Castellanos, Fr. Alexios Sosa, Fr. Daniel Muxtay, and Fr. Blas Lorenzana. Thank you for your love and support for Orthodoxy in Guatemala and Latin America!

You can see also

Native Americans met Orthodoxy – St John Maximovitch & St Peter the Aleut Native AmericanNative Americans (tag in the other our blog)
Latin America: Peoples in Search of Orthodoxy
Latin America of my heart
The ancient Christian Church - About Orthodox Church in the West World
Grace and “the Inverted Pyramid”

A Letter from an Orthodox Christian to our Native Americans Brothers
A Native American chief’s ‘secret path’ to Orthodoxy
Native American Pathways to Orthodoxy
Eight principal areas of convergence between African spirituality and Ancient Christianity
Fr. Moses Berry, a descendant of African slaves, Orthodox priest and teacher in USA

How “White” is the Orthodox Church?
The Church as the Liberated Zone: "All we Christians are terrorists..."
The Kingdom of Heaven, where racial discrimination has no place
"THE WAY" - An Introduction to the Orthodox Faith

Dimanche de tous les saints


Κυριακή των Αγίων Πάντων - Ορθοδοξία News Agency
Foto d'ici
 
Sagesse Orthodoxe.fr

Les saints, c’est nous –
Le dimanche qui suit la Pentecôte est dédié à tous les saints. Mais il ne s’agit pas, d’après l’évangile que nous venons d’entendre (Matthieu 10, 32-33, 37-38 ; 19, 27-30), des saints du passé. Les saints ne sont pas seulement les autres, des hommes et des femmes qui ont été canonisés autrefois ou plus récemment, comme saint Sophrone le Nouveau ou saint Païssios l’Athonite. 
Non : la sainteté, c’est pour maintenant ! Le futur grammatical qu’emploie notre Maître en ce jour nous désigne : qui me reconnaîtra… Je le reconnaîtrai devant le Père. Et ce futur désigne également notre avenir à tous, la perspective du Jugement dernier. La question de la sainteté est d’actualité. Pourquoi ? – parce que la sainteté de ses membres atteste la vie du Corps.
 
Le Christ présent par les saints
Le Christ vit dans la société civile et dans l’ensemble de la Création par la sainteté de ses membres. La communauté humaine planétaire est soutenue par la présence des justes et des saints au milieu d’elle. Saint Justin le Philosophe écrit que « si Dieu retarde la catastrophe qui doit bouleverser l’univers… c’est en raison de la famille des chrétiens, en qui Il voit un motif de conserver le monde » (Apologie II, 7). 
A l’époque de l’oppression bolchévique, c’est la présence des saints et des martyrs dans la société qui a maintenue celle-ci en vie pour des temps meilleurs. Tout récemment, l’expérience de la pandémie l’a encore montré : la présence d’un nombre incalculable de personnes choisissant le Christ tous les jours, priant pour le Salut du monde, intercédant pour que le fléau soit écarté, portant dans leur prière les malades et les soignants, priant pour les gouvernants, se sanctifiant eux-mêmes dans le jeûne et le repentir, a fait que notre monde a été préservé du pire.
 
L’utilité des saints
A nous maintenant d’en tirer la leçon. La présence des saints, des hommes et des femmes de sérénité, de bienveillance et de discernement protégera ce monde de la folie de ceux qui le gouvernent, ou qui voudraient en être les maîtres. La sainteté est ce qu’il y a de plus utile à la société. Elle est la puissance compatissante que le Seigneur exerce à travers ses membres, de façon organique. 
Tous les saints, et ils sont si nombreux, ne savent pas qu’ils en sont. La plupart se considère comme pécheresse. Les saints sont des canaux souvent inconscients de la bienveillance divine parmi les hommes. Nos paroisses, nos familles, nos monastères, nos synodes épiscopaux sont remplis de saintes personnes, de justes et de sages selon Dieu par lesquels triomphe le plan du Seigneur qui est toujours de faire miséricorde. 
Aujourd’hui, comme au temps de Noé ou d’Abraham, par exemple, le Seigneur a voulu, par considération pour les justes et les innocents, retenir le désastre où s’engageait l’humanité, en dépit des sceptiques, des cyniques, et des conspirationnistes. La sainteté est, non pas une catégorie morale ou juridique, mais une réalité charismatique.
 
Le Christ présent dans son monde
Elle est, venant avec puissance, la présence de Dieu en son monde. Le Seigneur, non seulement est présent parmi les saints, mais Il est présent par eux au milieu de ceux qui ne le sont pas encore, agneaux au milieu des loups, lumières allumées dans les ténèbres, « sel de la terre », chastes et vierges au milieu des débauchés. 
Prendre sa croix et suivre le Christ ne consiste pas à lutter pour le triomphe d’une idéologie ou d’un ordre moral. Cela consiste à être, invisiblement souvent, « dignes du Christ », levain dans la pâte, ferment d’humanité véritable, semence évangélique de vie et de joie. 
Qui se sanctifie, sanctifie et sauve le monde de l’intérieur par sa propre personne et allège les tourments de ceux qui souffrent. Le vrai combat est celui qui se mène pour la manifestation de l’amour de Dieu en ce monde et dans celui qui vient.
 
(Radio Notre-Dame, « Lumière de la Orthodoxie », dimanche 14 juin 2020)

De Pâques à la Pentecôte

 
Ανάστασις ουν Χριστού η ημετέρα υπάρχει ανάστασις»
1. La période Pentecostale (*)

Le mot "Pentecôte" signifie "cinquantième," et il est utilisé pour désigner le grand événement de la Descente du Saint Esprit (Epiphoitesis) sur les Apôtres et l'Église le 50ème jour après la Résurrection du Christ, et 10ème jour après Son Ascension au Ciel.

Avant Sa Passion, le Seigneur avait parlé à Ses disciples du don du Saint Esprit, qu'ils devaient recevoir après l'Ascension. Les détails sont rapportés dans l'Évangile de saint Jean : "Je demanderai au Père de vous envoyer le Saint Esprit, Qui vous défendra et sera toujours avec vous" (Jn 14,16). Il dit aussi "Le Saint Esprit ne saurait venir avant que Je ne sois parti. Mais après Mon départ, Je vous enverrai l'Esprit" (Jn 16,7). Après Sa Résurrection, le Seigneur apparut aux disciples et leur dit : "Recevez l'Esprit Saint" (Jn 20,22). C'était un avant-goût de la Descente (Epiphoitesis) survenue le Dimanche de Pentecôte.

Vers la fin de l'Évangile de saint Luc, le Christ dit à Ses disciples : "Je vais envoyer sur vous ce que Mon Père a promis. Vous autres, restez en ville jusqu'à ce que vous soyez revêtus d'une force d'en-haut" (Lc 24,49). C'est cependant dans les Actes d'Apôtres que saint Luc parle de l'accomplissement de cette promesse. "Le jour de la Pentecôte étant arrivé, ils se trouvaient tous réunis. Soudain retentit du ciel un fracas semblable à celui d'une bourrasque de vent et ce bruit remplit toute la maison où ils étaient assis. Alors ils virent paraître comme des langues de feu qui, se partageant, vinrent se poser sur chacun d'eux. Ils furent tous remplis du Saint-Esprit, et se mirent à parler des langues étrangères selon que l'Esprit leur donnait de s'exprimer" (Actes 2,1-4).
Depuis les temps anciens, la période de 50 jours allant de Pâques à la Pentecôte a été appelée Pentecôte, du fait de ce qui commença avec le Seigneur soufflant le Saint Esprit sur Ses disciples, et qui se consomma avec la pleine descente de l'Esprit sur les disciples et l'Église toute entière. Alors, l'Église était pleinement née et commença à croître.

 
Pendant cette période, tout jeûne et agenouillement est interdit, comme confession tangible de la Résurrection du Christ. Ce n'est en fait que le jour même de la Pentecôte que l'agenouillement est repris, et il est lié à un Office spécial d'agenouillement (akolouthia gonyklesias), qui consiste en prières pour le don du Saint Esprit, d'où le nom de "Jour de l'Agenouillement" donné à la Pentecôte (tes gonatistes).

Par la suite, une autre semaine fut ajoutée à ces 50 jours, afin de célébrer l'après-fête (methorta) de la Fête de la Pentecôte. Ainsi, de nos jours, la période de Fêtes mobiles après Pâques s'étend sur 8 semaines, pour comprendre le Dimanche de la Toussaint (Agion Panton), et est divisée en 3 parties:

a. Les 40 jours de l'après-Fête de Pâques
b. La Fête de l'Ascension, en plus de sa période de post-Fête
c. La Fête de la Pentecôte, avec sa propre période d'après-Fête.

Les hymnes de cette période sont reprises dans un livre spécial, appelé le Pentecostaire ou Pentekostarion.

2. Dimanche des Femmes Myrophores  


Photo d'ici

Nous avons déjà parlé de la Semaine Radieuse (Diakainesimos) et du Dimanche de saint Thomas (1er dimanche après Pâques). Le second dimanche après Pâques est appelé Dimanche des Myrophores (Kyriake ton Myroforon). Il est dédié aux femmes qui apportèrent la myrrhe au Tombeau du Christ. Il est aussi dédié aux disciples secrets du Seigneur, Joseph d'Arimathie et Nicodème, qui organisèrent et assistèrent aux funérailles du Seigneur. Ceci est clairement commémoré dans la lecture de l'Évangile du jour (Mc 15,43-16,8).
Les Myrophores, nous les identifions d'après les saints Évangiles comme étant Marie-Madeleine, Marie mère de Jacques et Josué (aussi appelée Marie de Clopas), Jeanne épouse de Chouza, garde d'Hérode Antipas, Salomé, mère des fils de Zébédée, et Suzanne.


Joseph d'Arimathie, une ville de Judée, était riche et noble, et membre du Sanhédrin, le conseil municipal à Jérusalem. Il était un de ceux qui n'avaient pas acquiescé à la décision du conseil contre le Christ. Il fut aussi celui qui osa courageusement demander le Corps du Christ à Ponce Pilate (Mt 27,57-60; Mc 15,42-47; Lc 23,50-56, Jn 19,38-42).

Nicodème était un dirigeant Juif, un Pharisien, qui était fort versé dans les Écritures et avait rendu une visite nocturne au Christ (Jn 3,1-21; Jn 19,39-42).
Toutes ces saintes personnes nous démontrent clairement que des gens de tous les états de vie peuvent être disciples du Seigneur, jusqu'à jouir du privilège de prendre soin de Son Corps et devenir les premiers témoins de la puissante Résurrection du Seigneur.

3. Dimanches du Paralytique, de la Samaritaine, et de l'Aveugle-né,

tels sont les noms des 3 dimanches qui suivent. Ils sont ainsi appelés du fait des péricopes évangéliques et hymnes qui leurs sont attribués. Les événements commémorés en toutes ces fêtes démontrent tous la divine autorité, identité et puissance du Christ, qui seront ensuite pleinement révélées par Sa Résurrection.
La guérison du paralytique à la piscine de Bethesda ou Bethsaida (Jn 5,1-18) montre l'autorité du Christ sur le Sabbat, car ce fut un jour de Sabbat qu'Il guérit le paralytique.

La conversation du Seigneur avec la Samaritaine au Puits de Jacob près de Sichar (Jn 4,3-42) atteint son sommet lorsque le Seigneur dévoile Son identité : "(Le Christ,) Je le Suis, Moi Qui te parle" (Jn 4,26). A la fin du récit, les Samaritains déclarent ouvertement "Nous en sommes certains, Il est le Sauveur du monde" (Jn 4,42). 


 
 Photo d'ici

Et pour finir, la guérison de l'aveugle de naissance (Jn 9,1-41) démontre la puissance divine du Christ et le fait qu'Il vint de Dieu : "C'est la première fois dans l'histoire que quelqu'un a pu donner la vue à un aveugle de naissance. Jésus n'aurait pu faire cela, à moins qu'Il ne vienne de Dieu" (Jn 9,32).
 

4. Mi-Pentecôte

Le mercredi après le Dimanche du Paralytique tombe exactement au milieu des 50 jours de la période de Pentecôte, et par conséquent, est appelé Mi-Pentecôte (Mesopentekoste). C'est un jour de Fête, et selon une ancienne coutume, il tient sa signification de l'Évangile qui lui est prescrit (Jn 7,14-30). Cette péricope évangélique rapporte le discours que le Seigneur adressa dans le Temple, au milieu de la fête des Tabernacles (Skenopegias), qui expliquait Son autorité sur le Sabbat en des termes d'origine divine, tant de Son enseignement que de Son existence. Au centre de ceci, on trouve les paroles du Seigneur adressées au peuple de Jérusalem : "Je ne viens pas de Moi-même. Celui Qui M'a envoyé est véridique, et vous ne Le connaissez pas. Mais Je connais Celui Qui M'a envoyé, parce que Je viens de Lui" (Jn 7,28). Aussi cruciales sont les paroles exclamées par le Seigneur au dernier jour de la Fête, anticipant la Descente de l'Esprit à la Pentecôte : "Si quelqu'un a soif, qu'il vienne à Moi, et qu'il boive celui qui croit en Moi; l'Écriture le dit: 'De son sein jailliront des fleuves d'eau vive" (Jn 7,37). Les hymnes de cette Fête rappellent les miracles du Seigneur, qui démontrent Sa divinité, et exhortent les Chrétiens à "garder fermement les Commandements du Seigneur, afin de devenir dignes de célébrer Son Ascension et de participer au don du Saint Esprit" (Doxastikon ton Ainon). 


5. Le Retour de Pâques
 

Le mercredi après le Dimanche de l'Aveugle-Né (6ème dimanche après Pâques), nous célébrons le Retour (apodosis) ou achèvement de la période de post-fête de Pâques. Les Offices du jour, qui comportent une Liturgie pascale, sont chantés de manière identique à ceux de la Semaine Radieuse. C'est le 39ème jour après Pâques, la veille de l'Ascension, quand nous chantons à nouveau l'Hymne de la Résurrection, Christos Anesti, et échangeons les salutations de la Résurrection pour la dernière fois de l'année.

6. L'Ascension 


 
D'ici

Le lendemain, qui est le 40ème jour après Pâques, nous commémorons l'Ascension du Seigneur au Ciel. La fête de l'Ascension (Analipseos- est explicitement mentionnée au 4ème siècle, mais ses origines remontent plus que probablement aux siècles précédents. Un ancien manuel d'église, les Constitutions Apostoliques, en donnent le commentaire suivant : "Comptant à nouveau 40 jours après le premier Dimanche, vous devez célébrer depuis le Dimanche jusqu'au Mardi la Fête de l'Ascension du Seigneur, quand Il y accomplit toute l'économie et le projet de notre Salut, montant auprès de Dieu le Père, Qui L'avait envoyé, et S'assis à la droite de la Puissance pour attendre que Ses ennemis soient placés sous Ses pieds" (Livre 5, ch. 20).

La Fête de l'Ascension, alors, marque l'achèvement et le scellement de l'oeuvre du Seigneur sur terre, de même que l'ascension de la nature humaine au Ciel, et par conséquent, cela annonce la venue du Don du Saint Esprit à la Pentecôte. Elle est célébrée jusqu'au vendredi de la semaine qui s'ouvre, quand elle est clôturée.

La signification de l'Ascension du Seigneur est aussi liée à Son éternelle prêtrise. L'épître aux Hébreux résume cela comme suit : "Nous avons un Pontife Suprême, Qui est monté au Ciel, Jésus, le Fils de Dieu" (Heb. 4,14)... "Jésus est entré pour nous comme un avant-coureur, pontife pour l'éternité selon l'ordre de Melchisédech" (Heb. 6,20) "Tandis que Celui-ci, vivant éternellement, possède un sacerdoce perpétuel. C'est pourquoi il Lui est possible de parachever le Salut de ceux qui vont à Dieu par Lui, car Il est toujours vivant pour intercéder en leur faveur" (Heb. 7,24-26). "Il est éternellement le suprême Pontife parfait" (Heb. 7,28)... "qui siège à la droite sur le grand Trône de Dieu au Ciel" (8,1).


7. Dimanche des Saints Pères 




D'ici

Ce dimanche, qui se trouve au milieu de la période festive de l'Ascension (7ème dimanche après Pâques) est dédié aux 318 saints pères du Premier Concile Oecuménique, qui a eu lieu à Nicée en 325. Il est par conséquent appelé Dimanche des Saints Pères (Ton Pateron).

L'Évangile du jour reprend la Prière Sacerdotale du Seigneur pour l'unité des Chrétiens, telle qu'on la trouve en Jean 17,1-13. L'Église a décidé la commémoration des Pères en ce dimanche précis parce que les Synodes des éparchies, qui étaient convoqués pour s'occuper de diverses affaires locales, se réunissaient habituellement pendant la période pentecostale.

Successeurs des Apôtres, les Pères ont gardé la Foi apostolique par leurs enseignements. Le kondakion de la Fête l'exprime très clairement et avec éloquence : "Le message des Apôtres et l'enseignement des Pères saints, pour l'Église affermissent l'unité de la Foi; portant la tunique de vérité tissée par la céleste révélation, elle dispense fidèlement et fortifie le grand mystère de la Foi."

Le samedi veille de la Pentecôte est un "samedi des âmes" (Psychosabbaton), et des prières sont offertes pour ceux qui se sont endormis éternellement, afin qu'ils puissent eux aussi être dignes par nos prières de recevoir le don de la Pentecôte, qui est commémoré le lendemain.

8. Dimanche de la Pentecôte 

 

Photo d'ici

La Fête Chrétienne de la Pentecôte correspond à la fête juive qui porte le même nom, et au cours de laquelle ils offraient les premiers fruits des nouvelles récoltes d'Israël à Dieu (Protogennemata).

La Fête Chrétienne commémore les premiers fruits de la prédication des Apôtres, qui suivirent la Descente du Saint Esprit sur eux au jour de la Pentecôte, Descente suite à laquelle naquit la première Église Chrétienne, commençant avec 3.000 âmes. Depuis cette Pentecôte, l'Esprit demeure dans l'Église et règle la vie et la croissance de l'Église. L'Esprit fait de la totalité de l'Église le Corps uni du Christ. En Consolateur (Paracletos), Il est le gage du retour du Christ, et de la victoire finale avec tout le Corps du Christ.

La célébration de cette fête remonte aux temps apostoliques. Selon l'ancienne coutume, les catéchumènes étaient baptisés en cette occasion, et dès lors, et même de nos jours, on ne chante pas le Trisagion pendant la Liturgie. En lieu et place, on chante le verset paulinien "Vous tous qui avez été baptisés en Christ, vous avez revêtu le Christ." Les Vêpres de ce jour, suivant immédiatement après la Divine Liturgie, sont à noter particulièrement du fait de la longue supplique à genoux, qui est dite au début. Cette supplique est la première d'une série qui suivront après la Fête, ayant été suspendues auparavant pendant la période pentecostale.

La Pentecôte est célébrée tout au long de la semaine et se clôture le dimanche suivant. Le lundi de la période d'après-fête se distingue des autres jours de d'après-fête parce qu'il est dédié au Saint Esprit (Deftera tou Agiou Pneumatos). Les Offices du jour suivent le schéma du Dimanche de Pentecôte célébré la veille. On ne jeûne pas pendant la semaine qui suit la Pentecôte.

L'hymne doxastikon du jour est une prière bien connue, par laquelle la plupart des Offices de l'Église commencent, et qui est utilisée par nombre de Chrétiens Orthodoxes comme première prière pour chaque jour : "Roi Céleste, Consolateur, Esprit de Vérité, Toi Qui es partout présent et Qui remplis tout, Trésor de biens et Donateur de Vie, viens et demeures en nous, purifie-nous de toute souillure et sauve nos âmes, Toi Qui es Bonté." 


D'ici
9. Dimanche de la Toussaint (ou de Tous les saints)

Le dimanche après la Pentecôte est appelé Dimanche de la Toussaint. C'est une très ancienne fête, mentionnée fin du 4ème siècle, et elle semble avoir été à l'origine instituée comme fête en l'honneur de tous les martyrs.

L'Église a toujours honoré les martyrs. Cependant, puisque l'honneur rendu aux martyrs était à l'origine une question locale, nombre des martyrs nous sont inconnus, et c'est probablement la raison pour laquelle une telle fête fut instituée, en l'honneur de tous les martyrs, connus et inconnus. Cette fête fut placée de manière tout à fait appropriée après la Pentecôte, parce que l'Église est abreuvée et croît à travers le témoignage et le sang des martyrs. Par la suite, lorsque l'Église honora d'autres défunts comme saints, à côté des martyrs, la fête mobile après Pâques acquis un caractère plus général, et se transforma en fête en l'honneur de tous les saints.

10. Fête des saints Apôtres

Le lundi après le dimanche de la Toussaint, on jeûne pour la fête des saints Apôtres. A l'origine, c'était une semaine de jeûne, comme explicitement mentionné dans les Constitutions Apostoliques (livre 5, ch. 20). Par la suite, elle fut reliée à la fête des saints Apôtres (29-30 juin), et fut étendue à toute la période qui va du lundi après le dimanche de la Toussaint jusqu'au 28 juin.


Photo d'ici

(*) Notes: Toutes les fêtes mentionnées ci-dessus ont déjà fait l'objet d'un article circonstancié, d'homélies, etc, sur le blog Saint-Materne. Vous les retrouverez dans le menu en marge de gauche, via le menu semestriel.

Τhe Sunday of All Saints (Sunday after Pentecost)

Sunday of All Saints: a Sermon by Archbishop Andrew (Rymarenko)

"...Just look at the murals of our church and you will see: martyrs, confessors, ascetics, fools for Christ, educated people, simple people, rich, poor, bishops, monastics, lay people. This is the Heavenly Church. She is all-embracing, and she is filled up by the earthly, Militant Church!"
Brothers and sisters! Last week the Holy Church placed flowers in our hands, as if saying to us: See how soulless nature is obedient to its Creator. Starting with the days of Christmas, the earth has been turning toward the sun, which began to bestow upon the earth its life-giving warmth. And nature does not prove itself ungrateful toward its Creator. In answer to His caress, she has produced this glorious beauty, these flowers, and further on, will produce fruits. And what about us? In answer to the spiritual warmth of God’s Grace, so abundantly poured out on us, do we bring to our Creator spiritual beauty, flowers, fruits of virtues? 
After all, He became Man for our sake, died for us, rose for us, ascended into Heaven in order to send down to us His Holy Spirit. And what about us? Is not this beauty of nature around us a reproach to our conscience? Let us answer honestly. Yes, it is. But more than this, we want to justify our negligence, our ingratitude. The commandments of Christ are wonderful, we say; and if people would begin to fulfill them, then the whole earth would be transformed into a wonderful divine garden. But is this possible for weak human strength? And here this Sunday, the Sunday of All the Saints, answers this question loudly so that the whole world hears: Yes, it is possible.
All the saints being remembered today followed the example of Christ. And all of them in their time, in their circumstances of life, fulfilled God’s commandment of love of God and neighbor. Occasionally their times were difficult, maybe more difficult than ours; and not infrequently their circumstances in life were more dangerous in spiritual terms, and often in worldly terms were worse than ours. But they still proceeded, struggled, and reached the abodes on high where they now triumph.


Just look at the murals of our church and you will see them: martyrs, confessors, ascetics, fools for Christ, educated people, simple people, rich, poor, bishops, monastics, lay people. This is the Heavenly Church. She is all-embracing, and she is filled up by the earthly, Militant Church. There is room for each of us there. This is what today’s Apostle reading tells us: “Wherefore seeing we also are compassed about with so great a cloud of witnesses, let us lay aside every weight, and the sin which doth so easily beset us, and let us run with patience the race that is set before us, looking unto Jesus the author and finisher of our faith” (Heb. 12:1-2). 
Just think: all of these saints were live people like us. And like us, all of them were different people; and their paths were different. But all of them, absolutely all, had three qualities which they all possessed identically. These qualities are pointed out to us in today’s Gospel. They are obligatory for everyone, and this means for us, too; we cannot escape them. 
Here they are: ‘Whosoever therefore shall confess Me before men, him will I confess also before My Father, which is in heaven” (Mt. 10:32). This is the first thing. Don’t you feel, brothers, how important this is for us modern-day people? Why, the whole world around us as if asks us: “Are you Christian or one of ours?” We cannot leave this question unanswered. In our speech, our actions, our thoughts and feelings (for our feelings are somehow passed on to the others), we must answer loud and firm: “Yes, I am a Christian!”
Here is the second: “He that loveth father or mother more than Me is not worthy of Me: and he that loveth son or daughter more than Me, is not worthy of Me” (Mt. 10:37). Here and now, the Lord demands from you and me this all-consuming love – to love Him more than everyone and everything. And only through this love for Him will we really be able to love our relatives, strangers, and even our enemies.


Finally the third: “And he that taketh not his cross, and followeth after Me, is not worthy of Me” (Mt. 10:38). This instance does not even require explanation. Each of us has his own sorrows and difficulties in life; they are personal for each of us. It is difficult, burdensome, but such is our life; and this means, such is the Will of God for us.
Let us thank the Lord even for this cross! Without it we cannot be saved. And the Lord wants all of us to be saved, and to be united into one Triumph with all the Saints, whom we are glorifying today.

Source: Orthodox word

 
African Orthodox Church & Caucasian Mountains: Bishop Innocentios of Burundi and Rwanda, on the feastday of St. Nina, the Enlightener of Georgia, in a Pilgrimage Chapel near the borders of Armenia and Turkey (more here).